አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

search for knowledge: አሁን ሁሉም የንግድ እንቅስቃሴዎችና የትራንስፖርት አገልግሎቶች ዝግ ናቸው መንገዶችም ጭር ብለዋል ምክንያቱም . . . አሁን መሽቷል😴 ሁሉም ተኝቷል 😂😂 እስኪ ተኙ እኔም ልተኛበት‼️ * ** * * *Good Night * Join @ethio feta * ** * ጥናቱ እንደሚያመለክተዉ ከሆነ : : : : አብዛኛዉ የሰዉ ልጅ እንቅልፉ ሲመጣ ይተኛል😂😘😀😀 #እሷ፦ ፍቅርን እንዴት ትገልፀዋለህ #እሱ፦ ኮከብ እንደመቁጠር #እሷ፦ ማለቂያ የለውም ማለትህ ነው . . . #እሱ፦ አይ ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ😏😂😂 አጭር ሰዎች የመታወቂያ ፎቶ ሊነሱ ሲሄዱ አዲስ ሱሪ ይለብሳሉ ምንም ብታመምም እንኳን ሃኪም ቤት ሄጄ መርፌ አልወጋም ምክንያቱም ደሜ ውስጥ አንቺ ስላለሽ ያምሻል ብዬ ስለምፈራ🤣 በዚች አለም ላይ የፈለከውን ያህል ገንዘብ እና ሀብት ቢበዛ ደስታን ሊገዛ አይችልምና... #እባካችሁ_ወደኔ_አካውንት_አዘዋውሩት😜 like እማታደርጉ ሰዎች አዉራ ጣት እንደሌላችዉ ደርሰንበታል እስኪ ንኩት አይቅጥርም እኮ ስግብግቡ ጁንታ ማለት Like ማያደርግ ሰው ነው! ..... ፎቶህን ላክልኝ #እኔ፦ ኧረ ቆንጆ አይደለሁም ይቅርብሽ #እሷ፦ አውቃለሁ ታናሽ ወንድሜን በፎቶህ ላስፈራራበት ነው ላከው😳😢😭 ብራዘር ከፍቅረኛህ ጋር በሰላም ለመኖር ከፈለክ እንደምንም ብለህ ከጓደኛዋ ጋር አጣላት ሰላምህን ነው ምታገኘው🤣 ደበረፂዮን ሮኬት ይተኩስ እና እስኪ ቲቪ ክፈቱ . . . . የት እንደወደቀ እንስማ😏😏😂 "ሴቶች ባይኖሩ ከገነት አንወጣም ነበር እኮ.." ይለዋል ሴቶች ከሌሉ ደብሮን መውጣችን አይቀርም ነበር ባክህ😜🤣 ጌታ ሆይ 3 ሚስት 6 ውሽማ ስጠኝ ገንዘብ ባይኖረኝ እንኳን በህገመንግስቱ አስተዳድራቸዋለሁ... #ብሎ_ሲፀልይ_ሰማሁት🙊🙈🙈 "ሁሌ ሳየው በጣም የሚያስለቅስኝ ፊልም ልጋብዝህ" ብሎ የሰርጉን ቪድዮ ከፈተልኝ😂🤣 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 💓#ለቫላንታይን_ደይ_አክባሪዎች_በሙሉ ዳይፐር መግዛት ሞዴስ እንደ መግዛት ቀላል አይደለምና ኮንዶም ተጠቀሙ ላስታውሳቹ ብዬ ነው🙈 አንዱ ጀለስ ቀይ በቀይ ግጥም አርጎ ለብሶ የቁርጥ ስጋ መስሏል ነብሴ ኧረ አሞራ እንዳይወስድህ😜🤣 ይቅርታ ውዴ እኔ ታጋይ ነኝ ህዝቤን ነፃ ሳላወጣ ቫላንታይን አናከብርም😂🤣 በዛሬ ቀን በሩን ዘግቶ "ብሔር ብሔረሰቦች" የሚለውን ዘፈን እያዳመጠ ነው በሱ የደረሰ በማንም አይድረስ😅😢